Aleta Wondo City Municipality

Mission

በከተማ የሚገነቡ የመሰረተ ልማት አውታሮች ጉልበትን በሰፊው በመጠቀምና ሰፊ የስራ ዕድል በመፍጠር ላይ በማተኮር የመሰረተ ልማት አቅርቦት የመንግስት የግልና የህብረተሰብ አጋርነትን እና የአካባቢ ጥበቃንና የማህበራዊ ደህንነትን የሚያረጋግጡ በተለይም የህብረተሰቡን አቅምና ፍላጎትን ያገናዘቡ በማድረግ በተለያዩ ተቋማት የሚቀርቡ የመሰረተ ልማት አውታሮች የተናበቡና የተቀናጁ ማድረግ ነው፡፡


Vision

በከተማ ሰፊና ተወዳዳሪ የስራ ዕድል በመፍጠር የከተማ አከባቢ ልማት በማፋጠን፣ በከተማ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ፣ አገልግሎቶችን በማስፋት በከተማ መልካም ልማታዊ አስተዳደሮችን ማስፈን ነው፡፡


Core Values

üሥራዎቻችን ልማታዊና ዲሞክራሲያዊ የጋራ አመለካከትን ከመፍጠር ይጀምራሉ!
üየመልካም አስተዳደር መርሆዎች ማክበር መለያችን ነው፣
üበማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!
üየኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር እንፀየፋለን፣
üተገልጋዮቻችን የህልውናችን መሰረት ናቸው

Our Location

  • Address: In front Of Ethio Telecom, Aleta Wondo Branch
  • Phone:
  • Fax:
  • Po. Box:
  • Email:
  • Website:

  • official Since Dec 13 2023
  • Official Portrait Download

follow me